መንግሥት የእርዳታ አቅርቦቶች ወደ ትግራይ እንዲደርሱ በረራዎችን እንደሚያቀላጥፍ አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንግሥት እንደ መድኃኒት እና ምግብ ያሉ መሠረታዊ የእርዳታ አቅርቦቶችን ወደ ትግራይ ክልል ለማድረስ የሚደረጉ ዕለታዊ በረራዎችን እንዲቀላጠፉ ...